ዘመናዊ ቀልጣፋ እና የተቀናጀ የግንባታ ፍቃድ አሰጣጥ እና ቁጥጥር አገልግሎትና በማሳለጥ የድሬዋ ከተማን በግንባታ ደረጃዋ በሀገር አቀፍ ደረጃ ተወዳዳሪ ማድረግ በአስተዳደሩ የግ/ክ/ት/ቁ ልማት የማስፈፀም አቅምን በማሳደግ ጥራት ያለው ደረጃውን የጠበቀ የግንባታ ስራዎችና አገልግቶች የሚከናወኑበትና ለነዋሪዎች (ለህዝቡ) ምቹና የተሻለ ከተማ ሆና ማሳየት ነው፡፡
የህብረተሰቡን እና የባለድርሻ አካላትን ፍላጎት መሰረት ያደረገ ዘመናዊ ቀልጣፋ እና የተቀናጀ የግንባታ ፈቃድ እና ቁጥጥር አገልግት በመስጠት የሚከናወኑ ግንባታዎች ፕላን የተከተሉ የፍላጎቶችን ግጭት የሚፈቱ የመሰረት ልማት ዝርጋታዎች የአካባቢያዊ ልማቱን ያቀናጀ ውጤታማና ያተገቢ የአገነባብ ሂደት እንዲከተሉ በማድረግ ድሬዳዋ ከተማን ዘመናዊና እና ተወዳዳሪ ማድረግ የቢሮውን የመፈፀም አቅም በመገንባት ግንባታዎች የጥራት ደረጃዎችን የጠበቁ የህዝቡን ደህነነት ጤንነት ፍላጎት ደህንነት ጤንነት የሚያረጋግጡ በማድረግ ቀልጣፋ አሰራር በማስፈን በአስተዳደሩ ዘላዊነት ያለው የከተማ ዕድገት በማልማት በዘላቂነት እንዲሰፋፋ ማድረግ ነው፡፡
forwardመልካም ስነምግባራችን በስራችን ይገለፃል
forwardየምንሰራው ለተገልጋዮቻችን ለማርካት ነው፡፡
forwardየህግ የበላይነት መገለጫው ተግባራችን ነው
forwardበስራችን የምንተጋገዝ የምንማማር የምንተራረም ነው
forwardየጠቂነትና ግልፅነት ማስፈን የዘውትር ተግባራችን ነው
forwardየሰው ሀብት ለተልኮአችን ስኬት መሰረት ነው
forwardቴክኖሎጂ ለህብረተሰቡ የማስተላለፍ ባህልን እናዳብራለን
የተቋሙ አዋጆች ደንቦች መመሪያዎችና የመሳሰሉትን ለማግኘት ከታች ያለውን ሊንክ ይጫኑ