የድሬዳዋ አስተዳደር

ግንባታ ፈቃድ አሰጣጥና ቁጥጥር ባለስልጣን


DIRE DAWA ADMINISTRATION

BUILDING PERMIT & CONTROL AUTHORITY

wb_sunny

ራዕይ /Vision

ዘመናዊ ቀልጣፋ እና የተቀናጀ የግንባታ ፍቃድ አሰጣጥ እና ቁጥጥር አገልግሎትና በማሳለጥ የድሬዋ ከተማን በግንባታ ደረጃዋ በሀገር አቀፍ ደረጃ ተወዳዳሪ ማድረግ በአስተዳደሩ የግ/ክ/ት/ቁ ልማት የማስፈፀም አቅምን በማሳደግ ጥራት ያለው ደረጃውን የጠበቀ የግንባታ ስራዎችና አገልግቶች የሚከናወኑበትና ለነዋሪዎች (ለህዝቡ) ምቹና የተሻለ ከተማ ሆና ማሳየት ነው፡፡

spa

ተልዕኮ /Mission

የህብረተሰቡን እና የባለድርሻ አካላትን ፍላጎት መሰረት ያደረገ ዘመናዊ ቀልጣፋ እና የተቀናጀ የግንባታ ፈቃድ እና ቁጥጥር አገልግት በመስጠት የሚከናወኑ ግንባታዎች ፕላን የተከተሉ የፍላጎቶችን ግጭት የሚፈቱ የመሰረት ልማት ዝርጋታዎች የአካባቢያዊ ልማቱን ያቀናጀ ውጤታማና ያተገቢ የአገነባብ ሂደት እንዲከተሉ በማድረግ ድሬዳዋ ከተማን ዘመናዊና እና ተወዳዳሪ ማድረግ የቢሮውን የመፈፀም አቅም በመገንባት ግንባታዎች የጥራት ደረጃዎችን የጠበቁ የህዝቡን ደህነነት ጤንነት ፍላጎት ደህንነት ጤንነት የሚያረጋግጡ በማድረግ ቀልጣፋ አሰራር በማስፈን በአስተዳደሩ ዘላዊነት ያለው የከተማ ዕድገት በማልማት በዘላቂነት እንዲሰፋፋ ማድረግ ነው፡፡

camera

እሴቶች/Values

forwardመልካም ስነምግባራችን በስራችን ይገለፃል
forwardየምንሰራው ለተገልጋዮቻችን ለማርካት ነው፡፡
forwardየህግ የበላይነት መገለጫው ተግባራችን ነው
forwardበስራችን የምንተጋገዝ የምንማማር የምንተራረም ነው
forwardየጠቂነትና ግልፅነት ማስፈን የዘውትር ተግባራችን ነው
forwardየሰው ሀብት ለተልኮአችን ስኬት መሰረት ነው
forwardቴክኖሎጂ ለህብረተሰቡ የማስተላለፍ ባህልን እናዳብራለን

የግንባታ ፈቃድና ቁጥጥር ባለስልጣን ተግባርና ሃላፊነት
  1. የመሬት ባለይዞታ ለሆኑ አልሚሆች በከተማው መዋቅራዊና በአካባ የልማት ፕላኖች እንዲሁም በከተማው የግንባታ ደረጃ መሰረት እንዲገነቡ የፕላን ስምምነት ፈቃድ ይሰጣል
  2. የፕላን ስምምነት የተሰጣቸው አልሚዎች በከተማው መዋቅራዊና በአካባው የልማት ፕላኖች እንዲሁም የግንባታ ደረጃና ህግ የሚፈለገውን አሟልተው የሚመጡበትን የግንባ ዲዛይኖች በአዋጅ ቁ 624/2002 እና ዝርዝር ህጎች መሰረት መርምሮ ያፀድቃል የግንባታ ፈቃድ ይሰጠል ፡፡
  3. አልሚዎች በከተማው መዋቅራዊና በአካባቢ የልማት ፕላኖች እንዲሁም የግንባታ ደረጃና ህግ የሚፈለገውን አሟልተው የሚቀርቡበት የግንባታ ማሻሻያ እና እድሳት ዲዛይኖች በአዋጅ ቁ 624/2002 እን ዝርዝር ህጎች መሰረት ፈርሞ ያፀድቃል ፈቃድ ይጠጣል፡፡
  4. ለፕላን ስምምነቱ መሰረት እና የጥራት ደረጃውን በመጠበቅ ለተገነቡ ህንፃዎች የመጠቀሚያ ፍቃድ ይሠጣል
  5. በአስተዳደሩ ውስጥ ለሚገነቡ ማስታወቂያዎች የማስታወቂያ ፍቃድአገልግሎት ይሠጣል፡፡
  6. በአስተዳደሩ በግንባታ ክት/ቁጥጥር ዘርፍ የሚመጣበር የህግ ማዕቀፎችና ያዘጋጃል ሲፀድቅ በተግባራዊ ላይ ያውላል ፡፡
  7. በግንባታ ው እንዱስትሪ የአቅም ክፍተቶችንበመከታተል ሞያዊ እገዛ ይሠጣል
  8. በግንባታ ክትትል ቁጥጥር በግንባታ ቦታ ላይ እንደተገቢነት (ሱፐርቫይዘሮች) በፎርማሊተው መሰረት ተመድበው እንዲሰሩና በተጨማሪም ባሞያዎን የብቃት ማረጋገጫ ( የሙያ ፈቃድ) ያላቸው መሆኑን ይቆጣጠራል
  9. ግንባታ በሚካሄድበት ቦታ የግ/ክት/ቁ/ቢሮ በመጠው ግንባታ ፈቃድ መሰረት ገንቢዎችም በፀደቀላቸው ዲዛይኖች በመገንባትና በየደረጃው ለቢሮ በማሳወቅ ክትትልና ቁጥጥር ቢሮው በባሞያዎቹ በማድረግ አግባብና ጥራት ያለው ግንባታ እንዲከናወን ያደርጋል
  10. ከግንባታ ፈቃድ ጋር በተያያዘ የቀረቡ ቅሬታዎችን ፍትሃዊ በሆነ መልኩ በመፍታት በወቅቱ ምላሽ በመስጠት የደንበኛን እርካታ የሚያረጋግጥ የቅሬታ አፈታት እንዲሠፍን ማስቻል
  11. ሌሎች አላማውን ለመፈፀም የሚረዱ ከቢሮው የሚሰጡ የተግባራትን ያከናውናል፡
  12. . በውስጡም የግንባታ ፈቃድ አሰጣጥ የፕላን ስምምነት የግንባታ ክትትል ቁጥጥርን የማፍረሻ ፍቃድን የመጠቀሚያ ፍቃድን የማስታወቂያ ፍቃድን ሰነዶችን በደንቡና በህጉ መሰረት መስጠት
የግንባታ ፈቃድ የሚያስፈልጋቸው የግንባታ ሥራዎች
  1. አዲስ የግንባታ ሥራ
  2. ከውስጥ የቀለም ቅብ እና የማጠናቀቂያ ሥራዎች ውጪ ያሉ የጥገና እና የእድሳት ስራዎች
  3. ግንባታ የማስፋፋት እና የማሻሻል ሥራ
  4. ግንባታ የማፍረስ ሥራ
  5. የሕንፃ አገልግሎት ለውጥ
  6. የጊዜያዊ ግንባታ
  7. የአጥር ግንባታ ስራ፤ በማሳወቂያ ከሚሰራው ውጭ ላሉ
  8. የምሽት ግንባታ ስራ
  9. ከግንባታ የተወሰደ (AS-Built) ማሻሻያ ፈቃድ
  10. ልዩ ከግንባታ የተወሰደ (Special AS-Built) ፈቃድ

መረጃዎች

የተቋሙ አዋጆች ደንቦች መመሪያዎችና የመሳሰሉትን ለማግኘት ከታች ያለውን ሊንክ ይጫኑ